ደግሜ ደግሜ ኤኤኤ
ሳላይ ነገን ገምቼ
ሰጠሁሽ እራሴን አሳልፌ
ሁሉን ሁሉን እረስቼ
ደግሜ ልንገርሽ ደግሜ
ሳላይ ነገን ገምቼ
ሁሉን ሁሉን እረስቼ
ሰጠሁሽ እራሴን አሳልፌ
ታውቂያለሽ እንዴት ከልቤ እንደምወድሽ
አሉልም መሽቶ አይነጋም አይንሽን ሳላይ
አንቺኑ አንቺኑ ፈልጌ ዛሬም
እመጣለዉ አልቀርም ካለሽበት ፍቄሬ
ቢደረደር ሺ ጀግና ቢቆም ከደጅሽ
ይጋደላል ይሰዋል አዉ ለፍቅርሽ
ቢሆን ዳገት አቀበት ቢሆን ተራራ
አይቀርም ይመጣል ልቤ አንቺን ፍለጋ
ቢደረደር ሺ ጀግና ቢቆም ከደጅሽ
ይጋደላል ይሰዋል አዉ ለፍቅርሽ
ደግሜ ደግሜ ኤኤኤ
ሳላይ ነገን ገምቼ
ሰጠሁሽ እራሴን አሳልፌ
ሁሉን ሁሉን እረስቼ
ደግሜ ልንገርሽ ደግሜ
ሳላይ ነገን ገምቼ
ሁሉን ሁሉን እረስቼ
ሰጠሁሽ እራሴን አሳልፌ
ደግሜ ልን ገርሽ ደግሜ
በይ ስሚኝ የልቤን አዉጥቼ
እንኪ በይ ዉሰጂዉ የልቤን ትርታ አድምጪዉ
ያዉ ተጫወቺበት እንዳሽ ፈንጪበት
ያዉ ሰጠሁሽ መብቱን
ዉሰጂዉ ማረጉን ሸለምኩሽ ያው
ሸለምኩሽ ያርግልሽ አዉ
የልቤን አዳራሽ ኑሪበት ያዉ
ዙፋኑም አዉ
ዉሰጂዉ ማረጉን ሸለምኩሽ ያው
ሸለምኩሽ ያርግልሽ አዉ
የልቤን አዳራሽ ኑሪበት ያዉ
ዙፋኑም አዉ
ደግሜ ልንገርሽ ደግሜ
ሳላይ ነገን ገምቼ
ሁሉን ሁሉን እረስቼ
ሰጠሁሽ እራሴን አሳልፌ
ደግሜ ልንገርሽ ደግሜ
ሳላይ ነገን ገምቼ
ሁሉን ሁሉን እረስቼ
ሰጠሁሽ እራሴን አሳልፌ
ደግሜ ደግሜ ይ... ደግሜ ሄይ
ላንቺ ሰጥቼ
ረስቼ ረስቼ ረስቼ ሳላይ