የማልተዋት የምወዳትን ላግኝ
የማልተዋት
እሷን ነዉ እኔ ግን እሷን ካየው
ደስታ ነው ጭ ንቀትም ከኔ እርቆ
እሷን ነ...ዉ እኔ ግን እሷን ካየው
ዬ ሀ.. ሀ
እዚም እዛም ስጓዝ
በህይወት ዘመኔ በረገጥኩበት
ስንቱን አየሁ ስንቱን ሞከርኩት
ግን እንዳንቺ የለም የወደኩለት
ሂድ...ሂድ
በል...በል
ግፋ..ግፋ ሲለኝ
ወዳንቺ ወስዶ ጣለኝ ልቤ ካንቺ አ..ዉ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ ዬይ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ
የማልተዋት የምወዳትን ላግኝ
የማልተዋት የምወዳትን ላግኝ
ከምኳትን እኔ የኔን ላግኝ
ከምኳትን እኔ የኔን ላግኝ
ሸከፍ ሰተር ልል እኔ የኔን ላግኝ
ሸከፍ ሰተር ልል እኔ የኔን ላግኝ
ሸከፍ ሰተር ልል እኔ የኔን ላግኝ ነዉ
እኔ የኔን ላገኝ ነዉ
እኔ የኔን ላገኝ ነዉ
አው መልካምነትሽ አሸነፈኝ
ንፁህ የዋህነትሸ እጅ አሰጠኝ
ከቡዙ አረም መሀል አብበሽ
ለህይወቴ ትርጉም የሰጠሽ
አልፈልግም ሌላ እሱን ብቻ እወቂልኝ
ካንቺ ዉጪ ወደ ዉጪ እኔ አያሰኘኝ
ለኔ እንዳንቺ የለም ለኔ እንዳንቺ አዉ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ ዬይ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ ዬይ
ከምኳትን እኔ የኔን ላግኝ
ከምኳትን እኔ የኔን ላግኝ
ከምኳትን እኔ የኔን ላግኝ
እኔ የኔን ላግኝ
የለም እኮ እኔ አላጋጠመኝ
ቢፈለግ እንዳንቺ
እኔ አላጋጠመኝ
ወረትን የማያዉቅ የማይሰለች
እኔ አላጋጠመኝ
የለም እኮ እኔ አላጋጠመኝ
ኩሩ ተወዳጅ
እኔ አላጋጠመኝ
በቅፅበት እይታ ቀልብን ወሳጅ
እኔ አላጋጠመኝም
እንዳንቺ እኔ አላየሁ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ ዬይ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ
እንዳንቺ እኔ አላየሁ ዬይ
የማልተዋት የምወዳትን ላግኝ
የማልተዋት የምወዳትን ላግኝ
ከምኳትን እኔ የኔን ላግኝ