ኧረ እንደምን አለሽ
ዘመድ የኔ አበባ
አለሽ ወይ በጤናሽ
እኔ አለሁኝ ደና
እኔ አለሁኝ ደና
ባንቺ ጉዳይ ባንቺ ነገር ከፋኝ
ያንቺስ ነገር እኔ ግራ ገባኝ
አመልሽ ምንድን ነዉ
አይያዝም በጅ
እዚ ሲሉሽ እዛ
ለማንም አይበጅ
ኧረ እንደምን አለሽ
ዘመድ የኔ አበባ
አለሽ ወይ በጤናሽ
እኔ አለሁኝ ደና
ተይ ተይ ተይ
ተይ ተይ ተይ
ተይ ተይ ተይ
ተይ ተይ ተይ
ተመከሪ ተመከሪ
ተይ ተይ ተይ
የፍቅርም ግፉ ጡር አለው
የፍቅርም ግፉ ጡር አለው እኮ
የፍቅርም ግፉ ጡር አለው
የፍቅርም ግፉ ጡር አለው እኮ
ተይ ተይ ተይ ተይ
ተመከሪ ተመከሪ
ተይ ተይ ተይ
ተይ ተይ ተይ ተይ
ተመከሪ ተመከሪ
ተይ ተይ ተይ
ባንቺ ጉዳይ ባንቺ ነገር ከፋኝ
ያንቺስ ነገር እኔ ግራ ገባኝ
አመልሽ ምንድን ነዉ
አይያዝም በጅ
እዚ ሲሉሽ እዛ
ለማንም አይበጅ
ኧረ እንደምን አለሽ
ዘመድ የኔ አበባ
አለሽ ወይ በጤናሽ
እኔ አለሁኝ ደና
ተወድኩ ብለሽ አትበይ ጠፋ ጠፋ
ለመናፈቅ ብሎ የተረሳ አለና
ተይ ተይ ተይ
ተይ ተይ ተይ
ተይ ተይ ተይ
ተይ ተይ ተይ
ተመከሪ ተመከሪ
ተይ ተይ ተይ
ተይ ተይ ተይ ተይ
የፍቅርም ግፉ ጡር አለው
ተይ ተይ ተይ ተይ
የፍቅርም ግፉ ጡር አለው እኮ
ተይ ተይ ተይ ተይ
የፍቅርም ግፉ ጡር አለው
ተይ ተይ ተይ ተይ
ተመከሪ ተመከሪ
ተይ ተይ ተይ
ኧረ እንደምን አለሽ
ዘመድ የኔ አበባ
አለሽ ወይ በጤናሽ
እኔ አለሁኝ ደና