ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ማለዳ ማለዳ
ኮከብ የማለዳ
ማለዳ
ኮከብ የማለዳ
ነቃን ሰው ሲተኛ
ደምቀን በጨለማ
ሲተኙ አደባባይ
ሲነቁ መኝታ
I'm a night walker
I'm a Dance killa
I'm a heart breaker
I'm high nigga
I'm a star nigga
I'm a big tipper
Number selecta boss broda
ማለዳ ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ያዋፍን ዝማሬ እስኪሰማ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
የመንገድ መብራት እስኪጠፋ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ብርሀን ምድሪቱን እስኪጠጋ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ደፋር ነኝ ድቅድቁን የማልሰጋ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
አልመርጥም የት ነው ብዬ ቦታ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ሁሌም ስታየኝ ስል ነው ፈታ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ካልሆነም ስሰራ ነዉ ስለፋ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
እነሱ ሲተኙ የምነቃ
ማለዳ ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ማለዳ ኮከብ የማለዳ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ
ለሊት የማይተኛ ሰዉ ነኝ