ልቤ ባንዴ ገብተሽ
ልቤ ባንዴ ገብተሽ
ልቤ ባንዴ ገብተሽ
ሄይ አንቺ ሴት ቆንጂት
ልቤ ባንዴ ገብተሽ ቀልቤን ስቶስጂ
ሴት እንዳንቺ አጣው እንጂ
አንቺ ልጅ እኔንጃ አንቺ
ገዳይ ነች አዎ ገዳይ
በውበት ባንደበቷ ነች ሁሉን አማላይ
ቃላት አጣው እንዴት ልግለፃት
ጥግ ታሲዛለች ብቻ ለተወዳደራት ለተወዳደራት
ኧረ እኔስ ይህ ልቤን እንደዉ ታዘኩት
ቢከዳኝ በአፍታ እይታ እርቆኝ ቢመሰጥ
አየው ሚያምርባት ስቀብጥ እሷስ ትቅበጥበጥ
ይህ ልቤም ይለይለት መቼስ አለመደበት
እረግቶ መቀመጥ እረፍት
አጣው እንጂ
ቆንጆ እንዳንቺ ውብ እንዳንቺ
አንቺ ልጅ እኔንጃ አንቺ
ሄይ አንቺ ሴት ቆንጂት
ልቤ ባንዴ ገብተሽ ቀልቤን ስቶስጂ
ሴት እንዳንቺ አጣው እንጂ
አንቺ ልጅ እኔንጃ አንቺ
ሄይ አንቺ ሴት ቆንጂት
ልቤ ባንዴ ገብተሽ ቀልቤን ስቶስጂ
ሴት እንዳንቺ አጣው እንጂ
አንቺ ልጅ እኔንጃ አንቺ
ሰው ሌላ ንቆ ቆይ ልብ አድርጉት
መማረኩን ቆንጆ እንደሷ እርቆት
መደናነቁ መልካም ነገር ነው አድንቁ
ነገር ግን እንደሷ ንቁ በጉልበት
አይን ዉስጥ ይገባል ልቆ
ወዝ ንቃ ንቁ ተነስ ተነቃነቁበት
ደስ ይላል እኮ ስቆ ሌት እሷን ካዩበት
በቃ ለቁላት ትሞላቀቅበት ትዘናፈል
ህግ ህግ ለሷም ይቅርባት
አታጥላሉ እሷን አትጥሏት እንዳትቀኑባትም
አጣዉ የእዉት ጣዕም ሚበልጣት አታወዳድሯትም
እንዳንዷ ልቅ ሴት እሷ እንዳታስብ
ወይ ያዳላሉ እንጂ አይበልጧትም
እንዳንዷ ልቅ ሴት እሷ እንዳታስብ
ወይ ያዳላሉ እንጂ አይበልጧትም
ቆንጆ እንዳንቺ ዉብ እንዳንቺ
እንቺ ልጅ እኔ እንጃ እንቺ
ሄይ አንቺ ሴት ቆንጂት
ልቤ ባንዴ ገብተሽ ቀልቤን ስቶስጂ
ሴት እንዳንቺ አጣው እንጂ
አንቺ ልጅ እኔንጃ አንቺ
ሄይ አንቺ ሴት ቆንጂት
ልቤ ባንዴ ገብተሽ ቀልቤን ስቶስጂ
ሴት እንዳንቺ አጣው እንጂ
አንቺ ልጅ እኔንጃ አንቺ
ቢታይ ጠፋ በከተማው
በመልክ በቁም ነገር
አጣ ቀልቤም እንዳንቺ ሚስማማው
የታለች አንቺን የምትረታው
በጣፋጭ አንደበት ዉስጤን እምትገዛዉ
ሰዉ ሌላን ንቆ ቆይ ኧረ ጉድ
ቤት የገቡት ተመልሰዉ ነዉ የመጡት
ሆ ሳንተኛም እያደርን ከፊቷ ተደረደርን
መአዛዋና ጠረን ወዲ እየጠራን
የእዉነት አጣዉ ቃላት አንቺን ምገልፅበት
ግን አየሁኝ ዉበት አገር ተሰብስቦ የመሰከረለት
ለአፍታ ከአጠገቤ ድንገት ብትርቂበት
አምጣት አምጣት አምጣት
ልቤ ነሳኝ እረፍት
ያቀለማት ቀለም ይለያታል ከፈረንጅ
ወዲህ ወዲያ ከዛ ከዚ ከሁሉ ለማጅ
አልጠፋም አለሁ አልጠፋም ያገኘኋት ደጅ
ቆንጆ ነች እቺ ልጅ ቆንጆ ልጅ ነች
አንቺ ሴት ቆንጂት
ልቤ ባንዴ ገብተሽ ቀልቤን ስቶስጂ
ሴት እንዳንቺ አጣው እንጂ
አንቺ ልጅ እኔንጃ አንቺ
ሄይ አንቺ ሴት ቆንጂት
ልቤ ባንዴ ገብተሽ ቀልቤን ስቶስጂ
ሴት እንዳንቺ አጣው እንጂ
አንቺ ልጅ እኔንጃ አንቺ
አንቺ ሴት ቆንጂት
ልቤ ባንዴ ገብተሽ
ልቤ ባንዴ ገብተሽ
ልቤ ባንዴ ገብተሽ
አንቺ ልጅ እኔንጃ አንቺ
አንቺ ሴት ቆንጂት
ልቤ ባንዴ ገብተሽ
ልቤ ባንዴ ገብተሽ
ልቤ ባንዴ ገብተሽ
አንቺ ልጅ እኔንጃ አንቺ