አመለ ወርቅ ነሽ አመለ ሸጋ ቀና
ያላት ሴት ድንቅ ውበት አብረክራኪ ቁመና
የሺ እመቤት ነች እኔም የሺ አለቃ ነኝ
በጭራሽ አልፈቅድም በክፋ አይን እንዲያዪብኝ
ምን አስነክታው ነው ይላል ሰዉ
ምን አስቀምሳው ነው አዎ
ስር ስርሽ ቢያየኝ ሁሌ
ስር ስርሽ ቢያየኝ ሁሌ
መርቆሽ ሰጦኛል መርጦ እኔን
አይቶልኝ መሻት የልቤን
ፍላጎቴን የዉስጤን
አይቶልኝ መሻት የልቤን
አመለ ወርቅ ነሽ አመለ ሸጋ ቀና
ያላት ሴት ድንቅ ውበት አብረክራኪ ቁመና
የሺ እመቤት ነች እኔም የሺ አለቃ ነኝ
በጭራሽ አልፈቅድም በክፋ አይን እንዲያዪብኝ
ሰናይ ሰናይ ሰናይ
ሰናይ ሰናይ ሰናይ
ሰናይ
አዎ ሰናይ አዎ
ሰናይ ያላት ልጅ ነች እሷ ወርቅ ፀባይ
ሰናይ ይገባታል ብሆን ከዚ በላይ
ሰናይ ሰናይ አዎ ሰናይ
ሰናይ ሰናይ ሰናይ
ሰናይ ሰናይ ሰናይ
አዎ ሰናይ አዎ
You call me baby
I call you mama
We justify our love just like the song by Madonna
You got the whole enchilada
Many things I'm really proud of
And they say we wouldn't last
It's just a shame, they ever doubt us
And I wanna give you my time
Instead of buying you some flowers
Cuz you pretty like a rose
And I can water you for hours
Just the thought of it
I know it got you moaning
So you woke me from my sleep
You kissed my head you said good morning
You got me.. caught up in the moment
I'm looking at you
Biting on your lip
Now my shit is hard just like a statue
No questions for me to ask you
You already got the memo
You told me to play some music
So I popped one of my demos
And as we lay low
Exchanging love faces
There's nothing I won't do
To satisfy you on daily basis
Cuz girl you're Amazing
You truly shine
One of a kind
Baby girl
Yess ii
አመለ ወርቅ ነሽ አመለ ሸጋ ቀና
ያላት ሴት ድንቅ ውበት አብረክራኪ ቁመና
የሺ እመቤት ነች እኔም የሺ አለቃ ነኝ
በጭራሽ አልፈቅድም በክፋ አይን እንዲያዪብኝ
ሰናይ ሰናይ ሰናይ
ሰናይ ሰናይ ሰናይ
ሰናይ
አዎ ሰናይ አዎ
አመለ ወርቅ ነሽ አመለ ሸጋ ቀና
ያላት ሴት ድንቅ ውበት አብረክራኪ ቁመና
የሺ እመቤት ነች እኔም የሺ አለቃ ነኝ
በጭራሽ አልፈቅድም በክፋ አይን እንዲያዪብኝ