አው አልሰማ ብለሻል
አው ቃልሽን በልተሻል
አዉ መታገስ አቅቶሽ
አአዉ ላትመጪ ሄደሻል
ቻዉ ቻዉ
ይስመር ይስመር ይስመር ይስመር ይስመርልሽ
ይድረስ ይድረስ ይድረስ ይድረስ ይድረስልሽ
ይሁን ይሁን ይሁን አዎ ይሳካልሽ
ከኔ ተለይተሽ በሄድሽበት ይቅናሽ
ይስመር ይስመር ይስመር ይስመር ይስመርልሽ
ይድረስ ይድረስ ይድረስ ይድረስ ይድረስልሽ
ይሁን ይሁን ይሁን አዎ ይሳካልሽ
ይሙላልሽ የልብሽ ቆሜ ልመርቅሽ
ይስመርልሽ ይሁን ብዬ ልለይሽ
ጥሩ እየተመኘዉ ለሌላ ልስጥሽ
አልጨክንም ችዬ ምንም ባንቺ ብጎዳ
ፍቅሬን ችላ ብትይዉ ብትገፊኝ እንደባዳ
ይሄ አልነበረም ለኔ ግን እሚገባኝ
እስከማዉቀዉ ድረስ ለኔ እንደሚሰማኝ
እሰኪልሞክረዉ ደግሞ ካንቺ እርቄ እኔ
ይሙላልሽ የልብሽ ልሸኝሽ መርቄ ቻዉ
አው አልሰማ ብለሻል
አው ቃልሽን በልተሻል
አዉ መታገስ አቅቶሽ
አአዉ ላትመጪ ሄደሻል
ቻዉ ቻዉ
ይስመር ይስመር ይስመር ይስመር ይስመርልሽ
ይድረስ ይድረስ ይድረስ ይድረስ ይድረስልሽ
ይሁን ይሁን ይሁን አዎ ይሳካልሽ
ከኔ ተለይተሽ በሄድሽበት ይቅናሽ
ይስመር ይስመር ይስመር ይስመር ይስመርልሽ
ይድረስ ይድረስ ይድረስ ይድረስ ይድረስልሽ
ይሁን ይሁን ይሁን አዎ ይሳካልሽ
ይሙላልሽ የልብሽ ቆሜ ልመርቅሽ
ክፋሽን አልስማ እኔ በእጅሽ በልቻለው
ለሰዉ አላማሽም አቅፌሽ ተኝቻለው
ይቅናሽ በሄድሽበት በረገጥሽበት ቦታ
ሀዘን እንዳይነካሽ ሁሌም ጨርሶ ላፍታ
ሚስጥርሽ ሚስጥራ ጓዳሽ ጓዳዬ ነበር
አንቺ ግን አረግሽው በትዝታ እንዲቀር
ያልሆንኩለት የለም ፍቅራችን እንዲቀና
ልፋቴን አረግሺዉ አስቀረሽብኝ መና
ይስመርልሽ...ይድረስልሽ.. አው
ይስመር ይስመር ይስመር ይስመር ይስመርልሽ
ይድረስ ይድረስ ይድረስ ይድረስ ይድረስልሽ
ይሁን ይሁን ይሁን አዎ ይሳካልሽ
ከኔ ተለይተሽ በሄድሽበት ይቅናሽ
ይስመር ይስመር ይስመር ይስመር ይስመርልሽ
ይድረስ ይድረስ ይድረስ ይድረስ ይድረስልሽ
ይሁን ይሁን ይሁን አዎ ይሳካልሽ
ይሙላልሽ የልብሽ ቆሜ ልመርቅሽ
ይስመርልሽ...ይድረስልሽ.. ይስመርልሽ...አው
ይድረስ ይድረስ ይድረስ ይድረስልሽ
ከኔ ተለይተሽ በሄድሽበት ይቅናሽ