ኣርገበገበችው እና ቀልቤን ልታሸፍተው
እኔም ከስዋ ብሼ ጎበዝ ኣይቼ እንዳላየው
ኩሩ እንደኔ ትወዳለች በፍቅር ትያዛለች
ነገሩ ተገልብጦባት ኣይን ኣይኔን ታያለች
ኣርገበገበችው እና ልቤን ልታሸፍተው
እኔም ከስዋ ብሼ ጎበዝ ኣይቼ እንዳላየው
ኩሩ እንደኔ ትወዳለች በፍቅር ትያዛለች
ነገሩ ተገልብጦባት ኣይን ኣይኔን ታያለች
ኣገዳ ነው ጣፋጭ ከንፈሯ ሸንኮራ
እሣት ነኝ ኣለች ኣላየች እሣተ ጎመራ
ኣገዳ ነው ጣፋጭ ከንፈሯ ሸንኮራ
እሣት ነኝ ኣለች ኣላየች እሣተ ጎመራ
ግርም የማይለው ሁሉ ቢተኮስ ጥይቱ
ተብረከረከልሽ ላንቺ ዛለበት ጉልበቱ
ለጨዋታው ድምቀት ደሞ ከበሮ ሲመታ
ተውረገረገችው ሸጌ ባገር ቤት ጨዋታ
እርም እርም ሲል ልልልቤን ኣላየሽው
ቀሚስሽን ነፋስ ኣቤት ሲያረገው ሽውሽው
ቀኝ ስል በግራ ቀኝ ስል በግራ ኣደናገረችው
ጉንጭ ሳምኩ ብላ ከንፈሬን ሳመችው
ኣገዳ ነው ጣፋጭ ከንፈሯ ሸንኮራ
እሣት ነኝ ኣለች ኣላየች እሣተ ጎመራ
ኣገዳ ነው ጣፋጭ ከንፈሯ ሸንኮራ
እሣት ነኝ ኣለች ኣላየች እሣተ ጎመራ
ስላለይ ላለው ለው ስላለይ ላለው
ስላለይ ላለው ለው ስላለይ ላለው
ስላለይ ላለው ለው ስላለይ ላለው
ስላለይ ላለው ለው ስላለይ ላለው
እሺ ምን ኣንሶኝ ደሞ እኔ
ከተገኘሽ ካለሽ ጎኔ
እንዲ በደመነፈስ ወኔ
ሲያከንፍ ሲያበርሽ ወደኔ
እኔ ነኝ በያ ወይዘሪት
ላገሩ ድምቀት ኣንች ውቢት
እንዳገር ቤት ባል እና ሚስት
ኣንቺ ከሓላ እኔ ከፊት
ኣርገበገበችው እና ቀልቤን ልታሸፍተው
እኔም ከስዋ ብሼ ጎበዝ ኣይቼ እንዳላየው
ኩሩ እንደኔ ትወዳለች በፍቅር ትያዛለች
ነገሩ ተገልብጦባት ኣይን ኣይኔን ታያለች
ኣርገበገበችው እና ቀልቤን ልታሸፍተው
እኔም ከስዋ ብሼ ጎበዝ ኣይቼ እንዳላየው
ኩሩ እንደኔ ትወዳለች በፍቅር ትያዛለች
ነገሩ ተገልብጦባት ኣይን ኣይኔን ታያለች
ኣርገበገበችው እና ቀልቤን ልታሸፍተው
እኔም ከስዋ ብሼ ጎበዝ ኣይቼ እንዳላየው
ኩሩ እንደኔ ትወዳለች በፍቅር ትያዛለች
ነገሩ ተገልብጦባት ኣይን ኣይኔን ታያለች