ነይ በይ ነይ ሌቱ እስኪነጋ
አለኝ ቆንጆ አንድም ማወጋት
"አፉጀቺኝ" ከሁሉ አነካክት
አትያዝም ወፍ ነችም ልጅቷ
ነይ በይ ነይ ሌቱ እስኪነጋ
አለኝ ቆንጆ አንድም ማወጋት
"አፉጀቺኝ" ከሁሉ አነካክት
አትያዝም ወፍ ነችም ልጅቷ
ሁሌ ባይሽ በይሽ አልጠግብሽ ከአይኔ ላይ
ቀልቤን ይዘሽ ሄደሽ ሌላ እ ንኳን እንዳላይ
ጥቁር ፅጌሬዳ ስታምር ስትታይ
አንግሷሻል ልቤ ሆነሽም ከበላይ
ሁሌ ባይሽ በይሽ አልጠግብሽ ከአይኔ ላይ
ቀልቤን ይዘሽ ሄደሽ ሌላ እ ንኳን እንዳላይ
ጥቁር ፅጌሬዳ ስታምር ስትታይ
አንግሷሻል ልቤ ሆነሽም ከበላይ
በቃኝ ብዬ ሳጣሽደሞ እፈራለው
እሩቅ ካለሽበት እኔም መጣለው
ለኔ ካለሽ ለኔ ነሽ ብያለው
አፈጀቺኝ እሷ እኔም ለሷ አለው
በቃኝ ብዬ ሳጣሽደሞ እፈራለው
እሩቅ ካለሽበት እኔም መጣለው
ለኔ ካለሽ ለኔ ነሽ ብያለው
አፈጀቺኝ እሷ እኔም ለሷ አለው
ነይ በይ ነይ ሌቱ እስኪነጋ
አለኝ ቆንጆ አንድም ማወጋት
"አፉጀቺኝ" ከሁሉ አነካክት
አትያዝም ወፍ ነችም ልጅቷ
ነይ በይ ነይ ሌቱ እስኪነጋ
አለኝ ቆንጆ አንድም ማወጋት
"አፉጀቺኝ" ከሁሉ አነካክት
አትያዝም ወፍ ነችም ልጅቷ