ከእግርህ ፡ ስር ፡ ሆኜ ፡ ልማር ፡ ቃልህን
ከእግርህ ፡ ስር ፡ ሆኜ ፡ ልወቅ ፡ ቃልህን
ረቢ ፡ ሆይ
ረቢ ፡ ሆይ
ረቢ ፡ ሆይ ና ፡ አስተምረኝ
ረቢ ፡ ሆይ በቃልህ
ረቢ ፡ ሆይ መንገዴን ፡ አቅና
ረቢ ፡ ሆይ ከሕይወት ፡ ቃልህ
ረቢ ፡ ሆይ ና ፡ አስተምረኝ
ረቢ ፡ ሆይ በቃልህ
ረቢ ፡ ሆይ መንገዴን ፡ አቅና
ረቢ ፡ ሆይ ከሕይወት ፡ ቃልህ
ከእግርህ ፡ ስር ፡ ሆኜ ፡ ልማር ፡ ቃልህን
ከእግርህ ፡ ስር ፡ ሆኜ ፡ ልወቅ ፡ ቃልህን
ረቢ ፡ ሆይ
ረቢ ፡ ሆይ
ረቢ ፡ ሆይ ና ፡ አስተምረኝ
ረቢ ፡ ሆይ በቃልህ
ረቢ ፡ ሆይ መንገዴን ፡ አቅና
ረቢ ፡ ሆይ ከሕይወት ፡ ቃልህ
ረቢ ፡ ሆይ ና ፡ አስተምረኝ
ረቢ ፡ ሆይ በቃልህ
ረቢ ፡ ሆይ መንገዴን ፡ አቅና
ረቢ ፡ ሆይ ከሕይወት ፡ ቃልህ
ቃልህ ፡ ለመንገዴ ፡ ለሕይወቴ ፡ ብርሃን ፡ ነው
ይህን ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ የማልፈው ፡ በአንተ ፡ ነው
በሚገባኝ ፡ መንገድ ፡ ና ፡ አስተምረኝ
የሕይወትን ፡ መንገድ ፡ አቅጣጫን ፡ አሳየኝ
ቃልህ ፡ ለመንገዴ ፡ ለሕይወቴ ፡ ብርሃን ፡ ነው
ይህን ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ የማልፈው ፡ በአንተ ፡ ነው
በሚገባኝ ፡ መንገድ ፡ ና ፡ አስተምረኝ
የሕይወትን ፡ መንገድ ፡ አቅጣጫን ፡ አሳየኝ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
እንድኖር ፡ ሁሌ ፡ በእርጋታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
እንድኖር ፡ ሁሌ ፡ በእርጋታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
እንድኖር ፡ ሁሌ ፡ በእርጋታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
ቃልህን ፡ ያወቀ ፡ ልቦናው ፡ ይበራል
ጥበብ ፡ እያበዛ ፡ በክብር ፡ ይዘልቃል
ጥፋት ፡ አያገኘው ፡ ሕይወት ፡ የሚገታ
እርስቱን ፡ ይወርሳል ፡ የማታ ፡ የማታ
ቃልህን ፡ ያወቀ ፡ ልቦናው ፡ ይበራል
ጥበብ ፡ እያበዛ ፡ በክብር ፡ ይዘልቃል
ጥፋት ፡ አያገኘው ፡ ሕይወት ፡ የሚገታ
እርስቱን ፡ ይወርሳል ፡ የማታ ፡ የማታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
እንድኖር ፡ ሁሌ ፡ በእርጋታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
እንድኖር ፡ ሁሌ ፡ በእርጋታ
ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ
ከእግርህ ፡ ስር ፡ ሆኜ ፡ ልማር ፡ ቃልህን
ከእግርህ ፡ ስር ፡ ሆኜ ፡ ልወቅ ፡ ቃልህን
ረቢ ፡ ሆይ
ረቢ ፡ ሆይ
ረቢ ፡ ሆይ ና ፡ አስተምረኝ
ረቢ ፡ ሆይ በቃልህ
ረቢ ፡ ሆይ መንገዴን ፡ አቅና
ረቢ ፡ ሆይ ከሕይወት ፡ ቃልህ
ረቢ ፡ ሆይ ና ፡ አስተምረኝ
ረቢ ፡ ሆይ በቃልህ
ረቢ ፡ ሆይ መንገዴን ፡ አቅና
ረቢ ፡ ሆይ ከሕይወት ፡ ቃልህ